ይህ ገጽ በራስ-ሰር ተተርጉሟል፤ በአፍ-መፍቻ ቋንቋ ተናጋሪ ግምገማ በመጠባበቅ ላይ ነው።

ለመጨረሻ ጊዜ የታየው
January 1, 2023
መጨረሻ የታወቀው ቦታ
አዳማ፣ ኢትዮጵያ
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ዳንኤል መገርሳ ይባላል፣ የሆሳ ዕንደ ውልደት አገር ልጅ ሲሆን በናዝሬት/አዳማ ከተማ 09 ቀበሌ ነዋሪ ነበር። ድንገት ከሚሠራበት ቦታ ወጥቶ አልተመለሰም። እሱን ያየ በፈጣሪ ስም ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉልን ወይም በአቅራቢያው ወዳለው ፖሊስ ጣቢያ ያሳውቁ። ባለቤቱ እና ቤተሰቦቹ በጣም ተጨንቀዋል።
የቤተሰብ አባላት ከሆናችሁ፣ እባክዎ ያግኙን።
ስለዚህ ጉዳይ መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ከላይ ጥቆማ ያስገቡ ወይም በ info@missingfromethiopia.org ያግኙን።
ዳንኤል መገርሳን አይተው ከሆነ ወይም ሊረዳ የሚችል ማንኛውም መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ያካፍሉን። እያንዳንዱ ጥቆማ ዋጋ አለው።