ይህ ገጽ በራስ-ሰር ተተርጉሟል፤ በአፍ-መፍቻ ቋንቋ ተናጋሪ ግምገማ በመጠባበቅ ላይ ነው።

ለመጨረሻ ጊዜ የታየው
June 20, 2022
መጨረሻ የታወቀው ቦታ
አዳማ፣ ኢትዮጵያ
ይህ በጭት ላይ ምትመለከቱት ወንድሜ በስራ ጉዳይ 13-10-2014 ስኞ እለት መኪና ይዞ ከአዳማ ወደ በቆጂ መስመር ሄዶ አልተመለሰም ።ባለቤት እና ልጆቹ ተጨንቀዋል ። ለአላህ ብላችሁ share እርጉት ...ወንድሜ ላቤቱ አንድያበቀው በዓሎታች እርዳን ።
የቤተሰብ አባላት ከሆናችሁ፣ እባክዎ ያግኙን።
ስለዚህ ጉዳይ መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ከላይ ጥቆማ ያስገቡ ወይም በ info@missingfromethiopia.org ያግኙን።
አብዱ የሻሚሲያን አይተው ከሆነ ወይም ሊረዳ የሚችል ማንኛውም መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ ያካፍሉን። እያንዳንዱ ጥቆማ ዋጋ አለው።